ለኢትዮጵያ የተሰራMade for Ethiopia

ገንዘብዎ የት እንደሚሄድ ይወቁ። Know where your money goes.

ገቢዎን፣ ወጪዎንና ብድርዎን በቀላሉ ይመዝግቡ , ያለ ኢንተርኔትም ይሰራል። Record your income, expenses and loans in seconds, even without internet.

ለAndroid ያውርዱDownload for Android iPhone በቅርቡiPhone coming soon

ያለ ኢንተርኔትWorks offline

መረጃዎ በስልክዎ ይቀመጣል፤ ኢንተርኔት ሲገኝ በራሱ ምትኬ ይያዛል።Saved on your phone, backed up automatically when you're online.

የቤተሰብ ሂሳብFamily accounts

የጋራ ሂሳብን ከቤተሰብ ጋር ያስተዳድሩ፤ የግል ሂሳቦችዎ በግል ይቆያሉ።Share a joint account with family. Your other accounts stay private.

አማርኛና የኢትዮጵያ አቆጣጠርAmharic & Ethiopian calendar

በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ፣ በብር እና በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር።In Amharic or English, in Birr, with Ethiopian calendar dates.